ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ባለፈው ሳምንት መጨረሻ በካናዳ ሜክሲኮ እና ቻይና ላይ አዲስ ቀረጥ እንደሚጣል ይፋ ማድረጋቸውን ተከትሎ ትላንት በዓለም ዙሪያ የአክሲዮን ገበያ ዋጋ አሽቆልቁሏል። ሆኖም ...
The M23 rebels who seized eastern Congo’s key city of Goma have announced a unilateral ceasefire in the region for ...
"የትግራይ የፖለቲካ መሪዎች እና ልሂቃን የውስጥ ልዩነቶቻቸውን በውይይት እንዲፈቱ’ ሲሉ ጥሪ ያሰሙት ጠቅላይ ሚንስትር አብይ፣ ከሌሎች ክልሎች ይሁን ከፌዴራል መንግሥቱ ጋር የሚነሱ ማናቸውም ልዩነቶች ...
The code has been copied to your clipboard.
"ምክር ቤቱ የተለያዩ የፖለቲካ አመለካከት ያላቸው ሰዎች የተሳተፉበት፣ እና የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ሥራዎች የሚከታተል ነው"፣ ሲሉ የክልሉ ጊዝያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ ተናግረዋል። ...
የትራምፕ አስተዳደር “ የጃኑዋሪ 6 ጉዳይ” በመባል በሚታወቀው ከአራት አመት በፊት የተካሄደውን ምርጫ ውጤትን ተከትሎ በዩናይትድስ ስቴትስ ምክር ቤት ሕንፃ ላይ በደረሰው ጥቃት ዙርያ ምርመራ ላይ ...
ትላንት ረቡዕ ጥር 21 ቀን 2017 ዓ.ም በዶክተር ደብረ ጽዮን ገብረሚካኤል ቡድን የተሾሙ ግለሰብ በትግራይ ክልል የመቐለ ኤፍ ኤም ራድዮ ጣቢያን ለመቆጣጠር መሞከራቸውን የጣቢያው ጊዜያዊ ሥራ ...
ሩሲያ በዩክሬን ምስራቃዊ ዋና የሆንችው ቶሬትስክ ከተማ አጠገብ ያለች መንደር መያዟን ዛሬ አስታውቃለች፡፡ ኪየቭ በበኩሏ በሩሲያ ሌሊት ላይ ባደረሰችው ጥቃት አራት ሰዎች መሞታቸውን ገልጻለች። የሩስያ ...
A regional jet and a U.S. military helicopter collided in the air late Wednesday as the plane approached Ronald Reagan ...
"ምህረት" የሚለው ስሟ የምታወቀው አሜሪካዊቷ ሜርሲ ኤሪክሰን ኢትዮጵያ ውስጥ ከ20 ዓመት በላይ ኖራለች፣ አማርኛም ትናገራለች። ምህረት በአማራ ክልል፣ ባሕር ዳር ከተማ ውስጥ ለ20 ዓመታት የበጎ ...
የፈረንሳይ ኃይሎች ከምዕራብ አፍሪካዊቷ ቻድ ሙሉ ለሙሉ ለቀው ወጥተው መጨረሳቸውን የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ማሃማት ኢድርስ በደስታ ተቀብለውታል። ይህም ፈረንሳይ ጂሃዲስት ታጣቂዎች በስፋት ከሚንቀሳቀሱበት ...
ትላንት የኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ምሥራቃዊ ከተማ ጎማን በአብዛኛው የተቆጣጠሩትና በሩዋንዳ የሚደገፉት የኤም 23 አማጺያን፣ ወደ መዲናዋ ኪንሻሳ ግስጋሴያቸውን እንደሚቀጥሉ አስታውቀዋል። “የነጻነት ...